አሁን ማስነብባቹ ነገር
ምናልባት ተራ የFB ወሬ ሊመስላቹ ይችላል ምናልባትም ተራ በፈጠራ ሚወራ ከእውነት የራቀ ሀሰተኛ አሉባለታም ሊመስላቸሁም ይችላል
ነገር ግን ማይቻል የመሰለውን ግን ሚቻል የነበረውን እንደ ግዙፍ ተራራ ቆልለን ስንመለከተው የነበረው ተደፈሮ እነሆ በቅርቡ የማይቻል
ነገር እንደሌለ ልናስመሰክር እነሆ ከ2 ወር ያነሰ ጊዜ ቀረዉ ……………………..
ዲላ ከነማ በሀገራችን
ማለትም በኢትዮጲያ አሉ ከሚባሉት ክለቦች መሀል ጥቂቶቹ መሀል በቅርብ ሊሆን ነዉ…………….
No comments:
Post a Comment